የአነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ወጣቶች

በኢትዮጵያ እና በምስራቅ አፍሪካ የሚገኙ የወጣት ስራ ፈጣሪዎች ዘላቂ እድገት፣ ማህበለሰብ ተኮር የቢዝነስ ሃሳቦችን በ አማካሪ እና ሙያዊ መመሪያ/ ድጋፍ እንዲሁም በ ቢዝነስ ተኮር ስልጠናዎችና ተግባር ተኮር ድጋፎች ማብቃት

የፕሮግራሙ አጠቃላይ እይታ

ምልከታ

የአነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ወጣቶች ፕሮግራም በ ማንሰራራት እና በማደግ ላይ ያሉ ስራ ፈጣሪዎችን በቢዝነስ ክህሎቶች እንዲሁም አስፈላጊ ኔትዎርኮችን እንዲያገኙ በማድረግ ዘላቂነት ያላቸው ኢንተርፕራይዞች ከበቂ የ ስራ እድሎች ጋር እንዲፈጠሩ ማገዝ በአነስተኛ መጠን የፋብሪካ ውጤቶችን እና የተለያዩ አገልግሎቶችን ለሚሰጡ ወጣቶች የተቀረጸ ሲሆን፣ ይህ ፕሮግራም በውስጡ የስራ ፈጠራ ስልጠና፣ አማካሪ እና ሙያዊ መመሪያ/ ድጋፍ እና ተግባር ተኮር ድጋፍ ተሳታፊዎችን ከሃሳብ ማመንጨት ወደ ቢዝነስ ማሳደግን ያግዛል።

    የፕሮግራም አካሄድ

    ምዕራፍ 1፡ መሰረታዊ ደረጃ (ከሳምንት 1-8 )

    የቢዝነስ ጎልን ማወቅ፣ አሁናዊ ሁኔታዎችን ማጥናት እንዲሁም መሰረታዊ የቢዝነስ ሃሳቦችን ማወቅ

    ምእራፍ 2፡ እድገት እና አዳዲስ ሃሳቦችን ፈጣሪነት (ከሳምንት 9-15 )

    በፋይናንሻል ሊትሬሲ፣ ማርኬቲንግ እቅዶች እና ደንበኛ አያያዝ ማተኮር

    ምእራፍ 3፡ ዘላቂነትና ማስፋፋት (ከሳምንት 16-24 )

    ለቢዝነስ መስፋፋት ፣ ዘላቂነት እንዲሁም የረዥም ጊዜ የማህበረሰብ ተጽኖ ፈጣሪነትን ማሳደግ

    የፕሮግራሙ ጥቅሞች

    የቢዝነስ ክህሎቶች

    በፋይናንስ ፣ ሽያጭና የሰራ አካሄዶች ላይ ተግባር ተኮር እውቀትን ማግኘት

    አማካሪ እና ሙያዊ መመሪያ/ ድጋፍ ማግኘት

    ብቁ እና ልምድ ካላቸው ስራ ፈጣሪዎች እና ግለሰቦች መማር

    የማደግ እድል

    ጥሩ ጥሩ ግንኙነቶች ና ኢንተርፕራይዝን የ ማሳደግ አቅም ላላቸው መሳሪያዎችን ማግኘትና የስራ እድሎችን መፍጠር

    የብቃት መስፈርት

    አጠቃላይ መስፈርቶች

    16 - 25 አመት

    የግል እና የሙያ እድገትን ለመፍጠር ጠንካራ ፍላጎት

    ለ15 ሳምንታት ከ 5-8 ሰአታት በሳምንት መስጠት የሚችሉ

    የመተግበሪያ ሂደት

    1

    ማመልከቻ ያስገቡ

    በክፍት ጊዜ ውስጥ ኦላይን የማመልከቻ ቅጹን ይሙሉ

    2

    ደረጃ 2-አመልካቾችን መገምገም

    ቡድናችን ብቁ እና ከፕሮግራሙ ግቦች ጋር መጣጣምን ለማረጋገጥ አመልካቾችን ይገመግማል

    3

    ምርጫ

    እስከ ሃምሌ 15 ድረስ የእርስዎን ተቀባይነት ያገኛሉ

    ጉዞዎን ለመጀመር ዝግጁ ነዎት?

    ወደ ፊትዎ የመጀመሪያውን እርምጃ ይውሰዱ። በምክር ፕሮግራማችን አማካኝነት ህይወታቸውን የቀየሩ በሺዎች የሚቆጠሩ ወጣቶችን ይቀላቀሉ።

    አሁኑኑ ያመልክቱ